ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና ሮድሪን ማስፈረም ይፈልጋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና ሮድሪን ማስፈረም ይፈልጋል !
ባርሴሎና ሮድሪን ማስፈረም ይፈልጋል ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን የማንችስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪ የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል። ባርሴሎና በዝውውሩ ዙሪያ ከሮድሪ ተወካዮች ጋር ንግግር ማድረጉን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። ሌላኛው የላሊጋ ክለብ ሪያል ማድሪድ አሁንም ሮድሪን ለማስፈረም በመስራት ላይ መሆኑ ተገልጿል። ይሁን እንጂ የባርሴሎና አጨዋወት ለሮድሪ የሚስማማ በመሆኑ ወደዛ…

ተዛማጅ ታሪኮች