ባርሴሎና በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !

ባርሴሎና በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ካሪም አዴይሚን ከቦርስያ ዶርትመንድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ባርሴሎና ተጫዋቹን በ 2️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም ባርሴሎና ዋንጫ ካሸነፈ እና በስምምነት የተወሰኑ ጨዋታዎችን ካደረገ 7️⃣ ሚልዮን ዩሮ ይጨምራል።
ካሪም አዴይሚ በባርሴሎና ቤት በአመት 1️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ ይከፈለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe