ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባየር ሙኒክ አመቱን በድል ጀምሯል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባየር ሙኒክ አመቱን በድል ጀምሯል !
ባየር ሙኒክ አመቱን በድል ጀምሯል !

የ ጀርመን ቡንደስሊጋ የ 2026/27 የውድድር ዘመን በዛሬው ዕለት ጀምሯል።

በመክፈቻው መርሐግብር ባየር ሙኒክ ስቱትጋርትን 5ለ1 በመርታት አመቱን በድል ጀምሯል።

የባየር ሙኒክን የድል ግቦች አፕሜካኖ ፣ ኦሊሴ ፣ ዲያስ ፣ ፓቭሎቪች እና ቫጎኖማን በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

ባየር ሙኒክ ቀጣይ የሊግ መርሐ ግብሩን ከሻልክ 04 ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች