ባየር ሙኒክ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል !

ባየር ሙኒክ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል !
ባየር ሙኒክ ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ያደረገውን የጀርመን ሱፐር ካፕ ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
ኦሊሴ እና ብራውን የባየር ሙኒክን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ለዶርትመንድ ፋብዮ ሲልቫ ከመረብ አሳርፏል።
ባየር ሙኒክ የጀርመን ሱፐር ካፕ ዋንጫን ለአስራ ሁለተኛ ጊዜ አሸንፏል።
ባየር ሙኒክ የቡንደስሊጋ የመጀመሪያ ጨዋታውን አርብ ከስቱትጋርት ጋር ያደርጋል።
ቦርስያ ዶርትመንድ በበኩሉ ቅዳሜ ሀምበርገር ጋር የሚጫወት ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe