ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ጉዳት አጋጥሞታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ጉዳት አጋጥሞታል !
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ጉዳት አጋጥሞታል !

ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

ፈርናንዴዝ በዌልስ ጨዋታ ከጉዳት ጋር መጫወቱን እና የመጨረሻ ልምምድ እንዳመለጠው አሰልጣኙ ተናግረዋል።

በዚህም ምክንያት ፈርናንዴዝ ፖርቹጋል ከኖርዌይ ከምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ ከቶተንሀም ጋር የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች