ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ታላቅ ቡድን እየገነባን ነው ” ካንሴሎ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ታላቅ ቡድን እየገነባን ነው ” ካንሴሎ
“ ታላቅ ቡድን እየገነባን ነው ” ካንሴሎ

ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ጇ ካንሴሎ ከአል ሂላል ጋር በመለያየት ባርሴሎናን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።

ካንሴሎ ባርሴሎናን በነፃ ዝውውር የሚቀላቀል ሲሆን የህክምና ምርመራውን ለማድረግ በባርሴሎና ይገኛል።

ተጨዋቹ በሰጠው አስተያየት “ ታላቅ ቡድን እየገነባን ነው “ ያለ ሲሆን ባርሴሎና ውስጥ ፍላጎቱ እንደነበር ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች