“ የባርሴሎና ደጋፊዎች መደሰት አለባቸው ”

“ የባርሴሎና ደጋፊዎች መደሰት አለባቸው ”
የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ፐርፎርማንስ ተንታኝ ቻርልስ ፕላንቻርት የሮድሪ ዝውውር ለደጋፊዎቹ አስደሳች መሆኑን ተናግሯል።
“ የባርሴሎና ደጋፊዎች በዝውውሩ መደሰት አለባቸው ” ያለው ቻርልስ ፕላንቻርት “ የክለቡ ሀላፊዎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል "ብሏል።
አክሎም “ ሮድሪን በነጭ ማልያ መመልከት አልፈለግኩም ነበር "ሲል ተደምጧል።
የአለም ሻምፒዮኑ ሮድሪ በቀጣይ የህክምና ምርመራውን በማድረግ ባርሴሎናን ይቀላቀላል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe