ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማድሪድ ተጫዋቹን በሪከርድ ዋጋ ሸጧል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማድሪድ ተጫዋቹን በሪከርድ ዋጋ ሸጧል !
ማድሪድ ተጫዋቹን በሪከርድ ዋጋ ሸጧል !

ሪያል ማድሪድ የአካዳሚ ተጫዋቹን ጃኮቦ ኦርቴጋ ለስትራስቡርግ በ 10 ሚልዮን ዩሮ ሂሳብ ሸጧል።

ተጨዋቹ በሪያል ማድሪድ ዋናው ቡድን ሳይጫወት በከፍተኛ ዋጋ የተሸጠ የአካዳሚ ተጨዋች መሆን ችሏል።

ሎስ ብላንኮዎቹ ከተጨዋቹ የወደፊት ሽያጭ ሰላሳ በመቶ ድርሻ እንደሚኖራቸው ተገልጿል።

የ 20ዓመቱ አጥቂ ጃኮቦ ኦርቴጋ በስትራስቡርግ እስከ 2031 ኮንትራት መፈረሙ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች