ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማርቲን ዙቢሜንዲ ወደ ቼልሲ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማርቲን ዙቢሜንዲ ወደ ቼልሲ ?
ማርቲን ዙቢሜንዲ ወደ ቼልሲ ?

ስፔናዊው የአርሰናል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማርቲን ዙቢሜንዲ ስሙ ከቼልሲ ጋር እየተያያዘ ይገኛል።

አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ማርቲን ዙቢሜንዲን እንደሚያደንቁ ተገልጿል።

አሰልጣኙ የቼልሲ አስተዳደር ተጫዋቹን ለማስፈረም እንዲመለከት መጠየቃቸው እየተነገረ ይገኛል።

ማርቲን ዙቢሜንዲ እና አሰልጣኝ ቫቢ አሎንሶ ተመሳሳይ ወኪል እንዳላቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች