ጁቬንቱስ ቪካሪዮን ለማስፈረም ተስማማ !

ጁቬንቱስ ቪካሪዮን ለማስፈረም ተስማማ !
የጣልያን ሴርያው ክለብ ጁቬንቱስ የቶተንሀሙን ግብ ጠባቂ ቪካሪዮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ጁቬንቱስ ግብ ጠባቂውን የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል እንደሚያስፈርሙት ተገልጿል።
ጁቬንቱስ የአስቶን ቪላውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለማስፈረም ተቃርበው የነበረ ቢሆንም ዝውውሩ ተቋርጧል።
አስቶን ቪላ በበኩሉ የማርቲኔዝ ዝውውር ቢቋረጥም ጃፓናዊውን ግብ ጠባቂ ዚዮን ሱዙኪ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
አስቶን ቪላ ግብ ጠባቂውን 35 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ከፓርማ ጋር ተስማምቷል።
ዚዮን ሱዙኪ በአስቶን ቪላ ቤት የቁጥር አንድ ግብ ጠባቂነት ቦታ እንደሚያገኝ ማረጋገጫ ተሰጥቶታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe