ቶተንሀም ሙድሪክን ማስፈረም ይፈልጋል !

ቶተንሀም ሙድሪክን ማስፈረም ይፈልጋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ማይካሎ ሙድሪክን ከቼልሲ በውሰት ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየቱ ተነግሯል።
አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ከዚህ በፊት በሻክታር ዶኔስክ ከማይካሎ ሙድሪክ ጋር ሰርተው ነበር።
ቶተንሀም በአሁኑ ሰዓት የግራ ፊት መስመሩን ለማጠናከር በዝውውር ገበያው ላይ ይገኛል።
ክለቡ ከዚህ በፊት የሊቨርፑሉ ኮዲ ጋክፖ ኢሊማን ንዳዬ ላይ ፍላጎት እንዳለው ሲነገር ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe