ቼልሲ ሄንደርሰን ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ሄንደርሰን ለማስፈረም ተስማማ ! ብሬንትፎርድ ከእንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጆርዳን ሄንደርሰን ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል። የ 36ዓመቱ ሄንደርሰን በጋራ በስምምነት ከብሬንትፎርድ መለያየቱ ይፋ ተደርጓል። ሄንደርሰን በቀጣይ ቼልሲን በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። ሰማያዊዎቹ ልምድ ያላቸውን ዳኒ ዌልቤክ እና ጆርዳን ሄንደርሰን ዝውውር በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ። …


