ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !
ቼልሲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመሀል ተከላካዩ ትሬቮህ ቻሎባህን ለሴርያው ክለብ ኮሞ ለመሸጥ ተስማምቷል።

ኮሞ የ 27ዓመቱን ተከላካይ ትሬቮህ ቻሎባህ በ 3️⃣6️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለመግዛት ከስምምነት ደርሰዋል።

የቼልሲ አካዳሚ ምሩቁ ቻሎባህ ባለፈው አመት በ 31 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቋሚነት ተሰልፏል።

ቼልሲ ማክሰንስ ላክዋን ከክሪስታል ፓላስ በማስፈረም የኋላ መስመራቸውን አጠናክረዋል።

ሰማያዊዎቹ በቀጣይ ከአክሴል ዲሳሲ እና ባድያሺሌ ጋር ይለያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች