ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !
ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤኖይት ባድያሺሌን በውሰት ለናፖሊ ለመስጠት ከስምምነት ደርሷል።

ናፖሊ ቤኖይት ባድያሺሌን በ 2️⃣7️⃣ ሚልዮን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ባካተተ ውሰት ውል ያስፈርማል።

በተጨማሪም ናፖሊ የውሰት 3️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለቼልሲ እንደሚከፍል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ፈረንሳዊው የመሐል ተከላካይ ቤኖይት ባድያሺሌ በናፖሊ ከአሰልጣኝ ማሲሚሊያኖ አሌግሪ ጋር የሚሰራ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች