ፒኤስጂ ፌራን ቶሬዝን ሊያስፈርም ነው !

ፒኤስጂ ፌራን ቶሬዝን ሊያስፈርም ነው ! የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ፌራን ቶሬዝን ከባርሴሎና ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል። በሁለቱ ክለቦች መካከል ጥቂት የፋይናንስ ልዩነት ብቻ መኖሩ ሲገለፅ በዚህ ሳምንት ከስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። የ 26ዓመቱ አጥቂ ዝውውሩ ሊጠናቀቅ መሆኑን ተከትሎ በባርሴሎና ልምምድ እንደማይሰራ ተገልጿል። ባርሴሎና የፌራን ቶሬዝን ውል ካራዘም ለማንችስተር…


