ቼልሲ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

ቼልሲ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለቼልሲ የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ማርቲኔዝ ከፊርማው በኋላ “ ወደዚህ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ በቼልሲ ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ " ብሏል።
አክሎም " ቼልሲ ለመቀላቀል መወሰን በጣም ቀላል ነበር ለመጀመር ጓጉቻለሁ " ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe