ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኔይማር በልጅነት ክለቡ ሀውልት ቆመለት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኔይማር በልጅነት ክለቡ ሀውልት ቆመለት !
ኔይማር በልጅነት ክለቡ ሀውልት ቆመለት !

ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር በልጅነት ክለቡ ሳንቶስ ሀውልት ቆሞለታል።

ኔይማር በማህበራዊ ትስስር ገፁ በክለቡ ሳንቶስ ለተሰጠው ክብር ምስጋናውን አቅርቧል።

አክሎም በክለቡ የተሰጠውን ክብር ያልበቅኩት ነው ሲል የገለፀ ሲሆን “ የሳንቶስ ታሪክ አካል መሆን ለእኔ ክብር ነው " ብሏል።

ሀውልቱ በክለቡ የስኬት ሙዚየም ውስጥ መቀመጡ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች