ጆን ስቶንስ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?

ጆን ስቶንስ ወዴት ሊያመራ ይችላል ? ከማንችስተር ሲቲ ጋር የተለያየው ጆን ስቶንስ ወደ ኢንተር ሚላን ለማምራት እየተነጋገረ መሆኑ ተሰምቷል። ጆን ስቶንስ አሁን ላይ ኢንተር ሚላንን ለመቀላቀል መቃረቡን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ተጨዋቹ የሁለት አመት ኮንትራት ለመፈረም ሲስማማ በአመት 4️⃣ ሚልዮን ዩሮ ያገኛል ተብሏል። ቼልሲ እና አርሰናል እንግሊዛዊውን ተከላካይ ስቶንስ በነፃ ዝውውር…


