ኖቲንግሃም ሊያም ዴላፕን ሊያስፈርም ነው !

ኖቲንግሃም ሊያም ዴላፕን ሊያስፈርም ነው ! ኖቲንግሃም ፎረስት ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር እያደረጉት የሚገኘው ድርድር በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑ ተነግሯል። ሊያም ዴላፕ ለሳምንታት የኖቲንግሃም ፎረስት ቀዳሚ የአጥቂ ኢላማ እንደነበር ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። የ 23ዓመቱ አጥቂ ሊያም ዴላፕ አሁን ላይ መዳረሻው ኖቲንግሃም ፎረስት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ከቼልሲ ስብስብ ተገሎ ልምምድ…


