ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አመቱን በዋንጫ መጀመር አለብን ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አመቱን በዋንጫ መጀመር አለብን ” ሚኬል አርቴታ
“ አመቱን በዋንጫ መጀመር አለብን ” ሚኬል አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው እሁድ ጨዋታውን አሸንፎ አመቱን በዋንጫ መጀመር እንደሚፈልግ ገልጸዋል።

“ እሁድ የአመቱን የመጀመሪያ ዋንጫ ለማንሳት በምርጥ አቋማችን ላይ መሆን አለብን ” ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

አክለውም “ ዋንጫውን አሸንፈን በጥሩ ደረጃ የመጀመሪያውን የሊግ ጨዋታ ማድረግ እንፈልጋለን "ብለዋል።

ስለ ዝውውር ያነሱት አርቴታ “ ባሉን ተጨዋቾች ደስተኞች ነን ነገርግን አንዳንድ ተጨዋቾች የሚለቁበት እድል እንዳለ መቀበል አለብን "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች