ሴስኮ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?

ሴስኮ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?
የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ በቡድኑ ልምምድ ላይ መሳተፍ መጀመሩ ተገልጿል።
ቤንጃሚን ሴስኮ አሁን ላይ በሁለት የልምምድ ጊዜያት ላይ መሳተፉ ተነግሯል።
ሴስኮ በነገው የኤሲ ሚላን የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ወደ ሜዳ ለመመለስ ሊፈጥንበት እንደሚችል ተገልጿል።
ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድ ከሀል ሲቲ በሚያደርገው የሊግ መክፈል ጨዋታ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe