ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለኦስሜንን ቢልዮን ቢቀርብም አንሸጠውም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለኦስሜንን ቢልዮን ቢቀርብም አንሸጠውም ”
“ ለኦስሜንን ቢልዮን ቢቀርብም አንሸጠውም ”

ናይጄሪያዊው የጋላታሳራይ አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን አርሰናልን ጨምሮ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ስሙ እየተያያዘ ይገኛል።

ይሁን እንጂ የጋላታሳራይ ፕሬዝዳንት ዱርሱን ኦዝቤክ “ ኦሲሜን አይሸጥም “ ሲሉ አቋማቸውን አሳውቋል።

“ የትኛውም ገንዘብ ቢቀርብ ቪክቶር ኦሲሜንን አንሸጠውም ” ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

አክለውም “ ለኦሲሜን ቢልዮን ዶላር ቢቀርብም እንኳን ፈፅሞ አንሸጠውም “ ነው ያሉት።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች