ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኮሞ ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ጠይቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኮሞ ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ጠይቋል !
ኮሞ ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ጠይቋል !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ኮሞ የቼልሲውን የፊት መስመር አጥቂ ሊያም ዴላፕ ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል።

ቼልሲ እንግሊዛዊውን ተጨዋች ሊያም ዴላፕ ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።

ኮሞ የፊት መስመሩን ለማጠናከር ሊያም ዴላፕን ቀዳሚው አማራጭ አድርገው እንደሚመለከቱት ተነግሯል።

ሊያም ዴላፕ በዚህ ክረምት ቼልሲን ከሚለቁ ተጨዋቾች መካከል አንዱ መሆኑ የሚታወቅ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች