ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !
አርሰናል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ጃሬል ኳንሳህን ከባየር ሌቨርኩሰን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል።

የጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሌቨርኩሰን ተጫዋቹን የመሸጥ ፍላጎት እንደሌለው ተገልጿል።

እንግሊዛዊው ተጨዋች ጃሬል ኳንሳህ በበኩሉ አርሰናልን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ተዘግቧል።

በሌላ በኩል ሊቨርፑል ተጫዋቹን በ 7️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ መግዛት የሚያስችለው አንቀጽ ማብቃቱ ተሰምቷል።

ሊቨርፑል ተጫዋቹን ባለፈው የውድድር ዘመን በ 3️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ መሸጡ አይዘነጋም።

አሁን ላይ አርሰናል እና ባየር ሌቨርኩሰን ገና ድርድር እንዳልጀመሩ ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች