አርሰናል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !

አርሰናል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !
አርሰናል የኦሎምፒክ ሊዮኑን የክንፍ ተጨዋች ማሊክ ፎፋና ማስፈረም እንደሚፈልግ ተነግሯል።
በአርሰናል ኢላማ ውስጥ የነበረው ተጨዋቹ ከአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር መነጋገሩ ተገልጿል።
አርሰናል የጋብሬል ማርቲኔሊን መልቀቅ ተከትሎ ዝውውሩ ከመዘጋቱ በፊት ፎፋናን ለማስፈረም አስበዋል።
የ 21ዓመቱ ተጨዋች ማሊክ ፎፋና ለክለቡ ባደረጋቸው 83 ጨዋታዎች 19 ጎል አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe