ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !
አርሰናል ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ለኤቨርተን ለመሸጥ ከስምምነት ደርሰዋል።

ኤቨርተን የ 32ዓመቱ አማካይ ክርስቲያን ኖርጋርድ በ 7️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለመግዛት ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

ተጨዋቹ በሚቀጥለው ሳምንት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ኖርጋርድ ባለፈው አመት ከብሬንትፎርድ 1️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ ሂሳብ አርሰናልን መቀላቀሉ አይዘነጋም።

ዴንማርካዊው አማካይ ለአርሰናል ሀያ ጨዋታዎች ሲያደርግ በፕሪሚየር ሊጉ ሰባት ጨዋታ ማድረግ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች