ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።

የማንችስተር ዩናይትድን የድል ግቦች ብሪያን ምቤሞ ማስቆጠር ችሏል።

የአትሌቲኮ ማድሪድን ግብ አርናው ኦርቲዝ አስቆጥሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን ሲያሸንፍ የስናፕድራገን ዋንጫ ማንሳት ችሏል።

ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ቅዳሜ ከፒኤስጂ ጋር ተጨማሪ የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች