አርሰናል ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !

አርሰናል ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የብላክበርን ሮቨርሱን ወጣት አጥቂ ኢጎር ታይሆን ለማስፈረም ተስማምተዋል።
የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ አርሰናል ወጣቱን አጥቂ ለማስፈረም ለረጅም ጊዜ ጥረት ሲያደርግ ነበር።
ብላክበርን ሮቨርስ የአርሰናልን ጥያቄ በተደጋጋሚ ውድቅ ቢያደርግም አሁን ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ደርሰዋል ተብሏል።
የ 18ዓመቱ አጥቂ ኢጎር ታይሆን ዝውውሩን ለማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራ ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe