“ አርሰናል ከሁሉም ቡድኖች የተሻለ ነው ለማለት ጊዜው ገና ነው ” ዣቢ አሎንሶ

የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ከነገው የብሬንትፎርድ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አሰልጣኙ በንግግራቸው ወቅት “ ጇ ፔድሮ ከጨዋታው ውጪ አለመሆኑን እና ነገ እንደሚወስኑ ” ገልጸዋል።
አርሰናል ከሊጉ ክለቦች በደረጃ የራቀ ስለመሆኑ የተጠየቁት ዣቢ አሎንሶ “ እሱን ለመደምደም ጊዜው ገና ነው ” ብለዋል።
“ አርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ ሁሉንም ጨዋታዎች ቢያሸንፉም ገና ብዙ ጨዋታዎች ይቀራሉ “ ሲሉ ተናግረዋል።
አክለውም “ ጨዋታዎችን ማሸነፍ በጣም ፈታኝ ነው ጥሩ ብቃት ላይ ካልሆንክ ዋጋ ያስከፍላሉ ብለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe