ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አይት ኑሪ ከብሔራዊ ቡድኑ ተሰናበተ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አይት ኑሪ ከብሔራዊ ቡድኑ ተሰናበተ !
አይት ኑሪ ከብሔራዊ ቡድኑ ተሰናበተ !

የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ረያን አይት ኑሪን ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ መቀነሱን አስታውቋል።

ተጨዋቹ በዛምቢያ ጨዋታ ወቅት ባሳየው ያልተገባ ባህሪ ምክንያት መሰናበቱ ተገልጿል።

አይት ነሪ አልጄሪያ ትላንት ዛምቢያን ባሸነፈችበት ጨዋታ ከአሰልጣኝ አባላት ጋር አለመግባባት ውስጥ ገብቶ ነበር።

ተጨዋቹ ሁለት ጊዜ ከተቀያሪ ወንበር ተነስቶ እንዲያሟሙቅ ተጠይቆ ሳይቀየር መቅረቱ አበሳጭቶት ነበርተ

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ብራሂም ሄምዳኒ ተጨዋቹ ባሳየው ባህሪ ምክንያት ከስብስባቸው ቀንሰውታል።

የ 25ዓመቱ ረያን አይት ኑሪ በዚህ አመት ለማንችስተር ሲቲ ሁለት ጨዋታዎች ነው ያደረገው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች