የያማል ወንድም አለም ዋንጫውን ሰብሯል !

የያማል ወንድም አለም ዋንጫውን ሰብሯል !
ስፔናዊው ኮከብ ላሚን ያማል የተሰጠውን የ አለም ዋንጫ አምሳያ ትንሽ ወንድሙ ኬይን እንደሰበረው ተናግሯል።
ላሚን ያማል ትንሹን የ አለም ዋንጫ ለወላጅ እናቱ ማበርከቱን እና በእሷ መኖሪያ ቤት እንደሚገኝ ገልጿል።
የአለም ዋንጫውን አምሳያ ደግሞ ለወላጅ አባቱ መስጠቱን ያማል ተናግሯል።
ይሁን እንጂ የአራት አመት ታናሽ ወንድሙ ዋንጫውን እንደሰበረው ላሚን ያማል በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
ላሚን ያማል ከአለም ዋንጫ ፍፃሜ በኋላ አርጀንቲናዊውን ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ አቅፎ ሲያናግረው ነበር።
በወቅቱ ምን እንዳለው የተጠየቀው ያማል “ ለእግርኳስ ለሰጠኸው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ነው ያልኩት ”ብሏል።
@tikvahethsport @YisakAH