ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኢንዞ የመጣውም ከትልቅ ክለብ ነው ” ኢንዞ ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኢንዞ የመጣውም ከትልቅ ክለብ ነው ” ኢንዞ ማሬስካ
“ ኢንዞ የመጣውም ከትልቅ ክለብ ነው ” ኢንዞ ማሬስካ

አርጀንቲናዊው ተጨዋች ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከቼልሲ ማንችስተር ሲቲን ሲቀላቀል ወደ ትልቅ ክለብ እንዳቀና ተናግሮ ነበር።

ተጨዋቹ በንግግሩ “ እንደ ማንችስተር ሲቲ አይነት ትልቅ ክለብ መቀላቀል የሁልጊዜ ህልሜ ነበር “ ብሏል።

ስለ ኢንዞ ንግግር የተጠየቁት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ “ እሱ ቀድሞውን ትልቅ ክለብ ውስጥ ነበር ሲቲም ትልቅ ክለብ ነው ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ ኢንዞ ብዙ ቦታዎች ላይ መጫወት ይችላል እንደ ጨዋታው ላይ ተመርኩዘን በተለያዩ ቦታዎች እንጠቀመዋለን “ ኢንዞ ማሬስካ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች