ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አስደሳች የውድድር አመት ይሆናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አስደሳች የውድድር አመት ይሆናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ
“ አስደሳች የውድድር አመት ይሆናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ

በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት ፒኤስጂ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በዚህ መሀል በበጎ የሚነሱ ነገሮች እያዩ መሆኑን ገልጸዋል።

“ ባየሁት ነገር ተደስቻለሁ “ ያሉት ኤንሪኬ “ የውድድር አመቱ ገና እየጀመረ ነው ጥሩ ነገሮችን አይቻለሁ ” ብለዋል።

የሊጉ ፉክክር አስደሳች እንደሚሆን የገለፁት አሰልጣኙ “ አስደሳች አመት ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ እግር ኳስ አንዳንድ ጊዜ ሊገለፅ አይችልም ያንን መቀበል አለብን ዛሬ በግልጽ ማሸነፍ ይገባን ነበር  “ ሉዊስ ኤንሪኬ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች