“ አይሳክ የ ' አሲስት ' እዳ አለበት ” ጋክፖ

“ አይሳክ የ ' አሲስት ' እዳ አለበት ” ጋክፖ
የሊቨርፑሉ ተጨዋች ኮዲ ጋክፖ በቡድኑ እንቅስቃሴ መደሰቱን ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
“ ጥሩ ጨዋታ አድርገናል “ ያለው ጋክፖ “ አሁንም ማሻሻል ያሉብን ነገሮች አሉ ነገርግን ዛሬ ማሸነፍ የነበረብን ጨዋታ ነበር " ብሏል።
ቡድኑ ሶስት ነጥብ በማግኘቱ እና ባሳየው አፈጻጸም ግን መደሰቱን ጋክፖ ተናግሯል።
ከአይሳክ ጋር ስለፈጠሩት ጥምረት የተጠየቀው ጋክፖ “ አብረን እየሰራን ነው የበለጠ ለመተዋወቅ ጥረት ላይ ነን "ብሏል።
አክሎም “ ብዙ ጊዜ እርስበርስ ' አሲስት ' እንደምንደራረግ ተስፋ አለኝ አሁን የተወሰነ እዳ አለበት "ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe