ሞናኮ ፒኤስጂን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ !

ሞናኮ ፒኤስጂን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ !
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ፒኤስጂ ከሞናኮ ጋር ያደረገውን ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ1 ተሸንፏል።
የሞናኮን የድል ጎሎች ናዚንሆ እና ኢዱምቦ ሲያስቆጥሩ የፒኤስጂን ጎል ማርኪንሆስ ከመረብ አሳርፏል።
ፒኤስጂ ያለፉትን ሶስት የሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ አልቻለም በሁለቱ አቻ ሲለያይ በአንዱ ተሸንፏል።
የአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬው ፒኤሴጂ በዘንድሮው የውድድር ዘመን እስካሁን አንድም ጨዋታ አላሸነፈም።
ሞናኮ የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ጥሩ የሚባል አጀማመር ማድረግ ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ?
1️⃣ ሞናኮ :- 9 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ፒኤስጂ :- 2 ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe