ሪያል ማድሪድ ሽንፈት ገጠመው !

ሪያል ማድሪድ ሽንፈት ገጠመው !
በስፔን ላሊጋ አራተኛ ሳምንት ሪያል ቤቲስ በፓሮት ግብ ሪያል ማድሪድን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በጨዋታው ማብቂያ ደቂቃ ሪያል ማድሪድ ያገኘውን ፍፁም ቅጣት ምት ኪሊያን ምባፔ መጠቀም ሳይችል ቀርቷል።
በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚመራው ሪያል ማድሪድ የውድድር አመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የሊግ ደረጃቸው ?
2️⃣ ሪያል ማድሪድ :- 9 ነጥብ
3️⃣ ሪያል ቤቲስ :- 9 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ማክሰኞ - ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን ( ucl )
ማክሰኞ - ሊል ከ ሪያል ቤቲስ ( ucl )
@tikvahethsport @kidusyoftahe