ኤቨርተን ባሎጉንን ለማስፈረም ንግግር ጀመረ !

ኤቨርተን ባሎጉንን ለማስፈረም ንግግር ጀመረ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን አሜሪካዊን አጥቂ ፎላሪን ባሎጉን ለማስፈረም ንግግር ላይ ይገኛል።
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ባሎጉን በዚህ ክረምት ከሞናኮ ጋር እንደሚለያይ ሲዘገብ ነበር።
ባሎጉን በሞናኮ ቤት በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው 91 ጨዋታዎች 31 ጎሎችን አስቆጥሯል።
ኤቨርተን የቤቶ ቆይታ ያልተረጋገጠ መሆኑን ተከትሎ አጥቂ እየተመለከተ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ቤቶ ኤቨርተንን በመልቀቅ ፊዮሬንቲናን ለመቀላቀል በንግግር እንደሚገኝ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe