ኮል ፓልመር ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀለም !

ኮል ፓልመር ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀለም !
የቼልሲው የፊት መስመር ተሰላፊ ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን እንደማይቀላቀል ተገልጿል።
ኮል ፓልመር ቡድኑን የማይቀላቀለው አካላዊ የስራ ጫናውን ለመቆጣጠር እረፍት ለማግኘት መሆኑ ተነግሯል።
በተጨማሪም ማርከስ ራሽፎርድ እና ኮቢ ማይኖ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተዘግቧል።
ማርከስ ራሽፎርድ በጉዳት ምክንያት የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታዎች ውጪ ሊሆን ይችላል ተብሏል።
ኮቢ ማይኖ በተመሳሳይ በጉዳት ከስብስቡ ውጪ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe