ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፒኤስጂ ማርሴን ማሸነፍ ችሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፒኤስጂ ማርሴን ማሸነፍ ችሏል !
ፒኤስጂ ማርሴን ማሸነፍ ችሏል !

በፈረንሳይ ሊግ ተጠባቂ የደርቢ ጨዋታ ፒኤስጂ ኦሎምፒክ ማርሴይን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ፌራን ቶሬስ እና ማርኪንሆስ ፒኤስጂን አሸናፊ ያደረገ ግብ ሲያስቆጥሩ የማርሴይን ጎል ጎሜዝ ከመረብ አሳርፏል።

ኦሎምፒክ ማርሴይ በሁሉም ውድድሮች አምስተኛ ተከታታይ ጨዋታውን ተሸንፏል።

ፒኤሴጂ ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ ሞናኮ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አምስት አጥብቧል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

6️⃣ ፒኤስጂ :- 8 ነጥብ
1️⃣7️⃣ ማርሴይ :- 3 ነጥብ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች