ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዛሬ ጥሩ አልነበርንም የሚል እምነት የለኝም ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዛሬ ጥሩ አልነበርንም የሚል እምነት የለኝም ” ማይክል ካሪክ
“ ዛሬ ጥሩ አልነበርንም የሚል እምነት የለኝም ” ማይክል ካሪክ

የቀያዮቹ ሰይጣኖች አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በዛሬው የቡድናቸው አቋም ደስተኛ እንደሆኑ ገልጸዋል።

“ ዛሬ ጥሩ አልነበርንም ብዬ አላስብም ” ያሉት ካሪክ “"ሙሉ ጨዋታውን እንቆጣጠራለን የሚል እምነት በዚህ ሊግ አይፈጠርም “ ብለዋል።

አክለውም “ ዛሬ ማሸነፍ ነበረብን በፈጠርነው እድል ምክንያት ማሸነፍ ይገባን ነበር ” ሲሉ ገልፀዋል።

ቡድኑ ዛሬ በነበረው ጉልበት ደስተኛ ስለመሆናቸው የተጠየቁት ካሪክ " አዎ ደስተኛ ነኝ "ብለዋል።

አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የሼሽኮ ጉዳት ሁኔታ ገና በህክምና ግምገማ ላይ መሆኑን አስታውቀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች