ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለአንድ ነጥብ መቼም አንጫወትም “ ኩንያ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለአንድ ነጥብ መቼም አንጫወትም “ ኩንያ
ለአንድ ነጥብ መቼም አንጫወትም “ ኩንያ

የማንችስተር ዩናይትድን የአቻነት ግብ ያስቆጠረው ማትያስ ኩንያ የቡድኑን እንቅቃሴ “ ተቀባይነት የሌለው “ ሲል ገልፆታል።

ኩንያ በሰጠው አስተያየት ቡድኑ በሁለተኛው አጋማሽ ከፉልሀም ጎል መቆጠር በፊት ያሳየው እንቅስቃሴ “ ተቀባይነት የለውም “ ብሏል።

“ ሁለተኛው አጋማሽ ሲጀመር ኤነሱ ከእኛ የተሻለ ጉልበት እያወጡ እንደሆነ ተሰምቶኝ ነበር ይሄንን አንቀበልም “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

አክሎም “ ያገኘነው አንድ ነጥብ ነው ፤ እኛ ለአንድ ነጥብ ብለን አንጫወተም “ ሲል በውጤቱ ደስተኛ አለመሆኑን ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች