ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዳኞቹ ዩናይትድ እንዲሸነፍ አይፈልጉም “ አርቤሎኣ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዳኞቹ ዩናይትድ እንዲሸነፍ አይፈልጉም “ አርቤሎኣ
“ ዳኞቹ ዩናይትድ እንዲሸነፍ አይፈልጉም “ አርቤሎኣ

የፉልሀሙ አሰልጣኝ አርቤሎኣ የጨዋታው ዳኛ በውሳኔው ለማንችስተር ዩናይትድ አግዟል ሲሉ ተናግረዋል።

የጨዋታውን ዳኝነት የተቹት አሰልጣኝ አርቤሎኣ “ ትንሽ ለብስጭት ዳርጎናል "ሲሉ ተደምጠዋል።

“ እያንዳንዱ የዳኛው ውሳኔ ለማንችስተር ዩናይትድ የሚጠቅም ነበር ” ሲሉ አርቤሎኣ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አክለውም “ ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ በኋላ ዳኞቹ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲሸነፍ እንደማይፈልጉ አውቄ ነበር "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች