ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ወልዋሎ ዓ.ዩ ወደ ቀጣዩ ዘር አልፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ወልዋሎ ዓ.ዩ ወደ ቀጣዩ ዘር አልፏል !
ወልዋሎ ዓ.ዩ ወደ ቀጣዩ ዘር አልፏል !

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየወከለ የሚገኘው ወልዋሎ ዓ.ዩ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋገጠ።

ከሱዳኑ ክለብ ሂላል አልሳሂል ጋር የመጀመሪያ ዙር የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ወልዋሎ ዓ.ዩ 2ለ1 አሸንፏል።

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የማሸነፊያ ግብ ካርሎስ ዳምጠው 2x ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ጨዋታው በድምር ውጤት አቻ መሆኑን ተከትሎ በተሰጠ መለያ ምት ወልዋሎ ዓ.ዩ አሸንፎ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል።

ወልዋሎ ዓ.ዩ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ከዛንዚባሩ ' KMKM ' እና ከሊቢያው አል አህሊ ትሪፖሊ አሸናፊ ጋር ይገናኛል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች