ዋይን ሩኒ በአዲስ ሾው ሊመጣ ነው !

ዋይን ሩኒ በአዲስ ሾው ሊመጣ ነው !
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ታሪካዊ ተጨዋች ዋይን ሩኒ በአዲስ የቴሌቪዥን ሾው ሊመጣ መሆኑ ተገልጿል።
የዋይን ሩኒ አዲስ ሾው ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ሲሆን አብሮት ማርክ ጎልድብሪጅ እንደሚቀርብ ተነግሯል።
አዲሱ የዋይን ሩኒ ሾው " Stick to United " ከዋይን ሩኒ ጋር የሚል መጠሪያ ተሰጥቶታል።
ዝግጅቱ በ Disney+ እና ' United stand ' ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም ሌሎች ማሰራጫዎች ይቀርባል ተብሏል።
ዋይን ሩኒ ጫማውን ከሰቀለ ወዲህ አብዛኛውን ጊዜውን በተለያዩ ተቋሞች ውስጥ በተንታኝነት እያሳለፈ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe