“ ዘንድሮ ጫማዬን ልሰቅል እችላለሁ ” ሮናልዶ

“ ዘንድሮ ጫማዬን ልሰቅል እችላለሁ ” ሮናልዶ
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዚህ አመት ጫማውን ሊሰቅል እንደሚችል አስታወቀ።
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ነስር ያለው ውል ቀጣይ ክረምት ያበቃል።
“ ይህ አመት ምናልባት የእግርኳስ የመጨረሻዬ ነው ” ያለው ሮናልዶ “ አስደናቂ አሻራዬን ትቼ መሄድ እፈልጋለሁ ” ብሏል።
ጫማውን ከሰቀለ በኋላ ምን እንደሚያደርግ የተጠየቀው ሮናልዶ “ አንድ መጥቀስ አልችልም ብዙ ነገሮችን አደርጋለሁ “ ብሏል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አያይዞም ጉዞዎችን ማድረግ እና አዝናኝ ነገሮችን ማድረግ እንደሚፈልግ አሳውቋል።
የ 41ዓመቱ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 1000 ለማድረስ 24 ጎሎች ይቀሩታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe