ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?
የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?

የሊቨርፑሉ አማካይ ማክ አሊስተር በአሁኑ ሰዓት ትኩረት ያደረገው አሰልጣኙን ማሳመን ላይ ተገልጿል።

በተጨማሪም ሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ ደረጃውን እንዲያሻሽል መርዳት እንደሚፈልግ ተነግሯል።

በክለቡ የሁለት አመት ውል ያለው ማክ አሊስተር በዚህ ሰዓት ውሉን ለማራዘም ንግግር ላይ አይገኝም።

ጆንስን ለመሸጥ ንግግር ላይ የሚገኘው ሊቨርፑል በዚህ ክረምት እንደ ማክ አሊስተር ያለ ተጨማሪ የመጀመሪያ ቡድን አማካይ የመሸጥ አቅድ የለውም ተብሏል።

ይሁን እንጂ ሊቨርፑል ጥሩ የዝውውር ሂሳብ ከቀረበለት አቋሙን ሊቀይር እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ሆኖም በአሁኑ ሰዓት ለማክ አሊስተር የቀረበ የዝውውር ጥያቄ እንደሌለ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች