የማድሪድ እና ኢንተርን ጨዋታ ማን ይመራል ?

የማድሪድ እና ኢንተርን ጨዋታ ማን ይመራል ?
ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን የሚያደርጉትን የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ጨዋታውን እንግሊዛዊው ዳኛ ማይክል ኦሊቨር በመሐል ዳኝነት እንዲመሩ ተመርጠዋል።
ማይክል ኦሊቨር ስድስተኛ የሪያል ማድሪድ ጨዋታቸውን የሚመሩ ይሆናል።
ሪያል ማድሪድ ከዚህ በፊት በማይክል ኦሊቬር እየተመራ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች ሶስቱን ሲያሸንፍ በሁለቱ ተሸንፏል።
ጨዋታው ማክሰኞ ምሽት 4:00 ሰዓት ሳንቲያጎ በርናቦ ስታዲየም ላይ ያደርጋል።
ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?
@Tikvahethsport @kidusyoftahe