ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት :- ኪሊያን ምባፔ ቪንሰስ ጁኒየር ጁድ ቤሊንግሀም አርዳ ጉለር እና ቫልቬርዴ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች