ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ስብስብ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ስብስብ ምን ይመስላል ?
የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ስብስብ ምን ይመስላል ?

የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የፕሪሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ስብስብ ይፋ ሆኗል።

በስብስቡ የሊጉ አሸናፊ አርሰናል አምስት ተጨዋቾችን ማስመረጥ ችሏል።

ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው ማንችስተር ሲቲ በበኩሉ አራት ተጨዋቾችን አስመርጧል።

ማንችስተር ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ አንድ ተጨዋች ያስመረጡ ቀሪ ክለቦች ናቸው።

ስብስቡ ከላይ በምስሉ ተያይዟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች