የቶተንሀም እና ኒውካስል ጨዋታ ምን መልክ ነበረው ?

የቶተንሀም እና ኒውካስል ጨዋታ ምን መልክ ነበረው ?
ቶተንሀም ከ 2024/25 የውድድር ዘመን ወዲህ በሜዳው 21ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
ቶተንሀም በዚህ ክረምት በሊጉ ልምድ ያላቸውን ለማምጣት በርካታ ገንዘብ ወጪ አድርጓል።
ይሁን እንጂ የቡድኑ እንቅስቃሴ ባለፉት ሁለት አመታት ከተመለከትነው የተለየ ሆኖ አይታይም
ቡድኑ ጨዋታ ለመቆጣጠር የሚቸገር ሲሆን ቀድሞ ጎል ሲቆጠርበት በመደናገጥ ተጨማሪ ስህተቶች ሲሰራ ይስተዋላል።
በሌላ በኩል ኒውካስል በአዲሱ አሰልጣኝ ማትያስ ጄስሌ ስር እውነተኛ መሰረት ያለው ቡድን መስሎ ታይቷል።
ቡድኑ ከኳስ ውጪ 4-4-2 አጨዋወት ሲከተል አጥቅቶ ሲጫወት እና በክንፍ በኩል ጠንካራ ሆኖ ተስተውሏል።
ኒውካስል ወሳኝ አማካዩን ወደ ወሰደበት ክለብ አቅንቶ ሶስት ነጥብ ይዞ በመመለስ ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈበት ጨዋታም ነበር።
ለዚህም ይመስላል ዊሳ ከጨዋታው በኋላ “ አሁን ሙሉ በራስ መተማመን ይሰማናል “ ሲል አስተያየቱን የሰጠው።
ቡድኑ በርካታ ቁልፍ ተጨዋቾቹን እንዳጣ ያስታወሰው ዊሳ “ ለዚህ ፈተና ክለቡ ጠንክሮ እየሰራ ነው " ብሏል።